Etse Hiwot
465
Telenovela
PG13
ዋና
ይመልከቱ
ያንብቡ
እፀህይወትን የገጠሟት ፈተናዎች
እፀህይወት ድራማ ላይ የተከሰቱ አበይት ጉዳዮች።
አዲሱ የአቦል ቴሌኖቬላ "ዕፀህይወት" ለእይታ ሊበቃ ነው፤ የመልቲቾይስ ታለንት ፋክተሪ ምሩቃን ተሳትፈውበታል!
አቦል ቲቪ ከሬድ ፎክስ ፕሮዳክሽን ጋር በመተባበር አዲሱን ኦሪጅናል ቴሌኖቬላ ለተመልካቾቹ ለማቅረብ ዝግጅቱን አጠናቋል። አዲሱ ዕፀህይወት ድራማ ከግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በዲኤስቲቪ ብቻ የሚተላለፍ ይሆናል።
አንጋፋ እና ተስፈኞችን ያጣመረ ፣ ዕፀህይወት ድራማ
ዕፀህይወት ድራማ በስራቸው አንቱ የተባሉ በልዩ ልዩ የፊልም ስራዎች የተመሰከረላቸው የጥበብ ሰዎችን አጣምሮ የያዘ ድራማ ነው!
አዲስ ወር አዲስ ድራማ በአቦል ቲቪ!