ሁላችንም የምንወደው የአቦል ቲቪ ድራማ ወይም ሾው አለን። ነገር ግን ምርጫችሁ ስለ ማንነታችሁ፣ ስለ ፍላጎታችሁ እና ስለ ባህሪያችሁ ምን ሊናገር እንደሚችል አስባችኋል? በአቦል ቲቪ ላይ የምትመርጧቸው ሾዎቻችን ስለ እናንተ ምን እንደሚገልጹ እየተመለከትን እንዝናና!
1. ግዛት – የቤተሰብ ጥበቃ እና የስልጣን ፍላጎት!
የ"ግዛት" ድራማ አድናቂ ከሆናችሁ፡
- ቤተሰብ - ማንም ሰው የምትውዷቸውን ሰዎች እንዲነካ በፍጹም አትፈቅዱም። የቤተሰብ ክብርና ደህንነት ከምንም ነገር ይቀድማል።
- ሥልጣን - ትንሽም ቢሆን ስልጣን ከመያዝ ወደኋላ አትሉም።👀ነገሮችን መቆጣጠር እና ማቀናጀት ያስደስታችኋል። በውጤቱ ላይ የራሳችሁን አሻራ ማሳረፍ ትፈልጋላችሁ።
2. ግርድ – ምንም ምስጢር የማያልፋችሁ መርማሪዎች!
የ"ግርድ" ድራማ ተከታታይ ከሆናችሁ፡
- ምርመራ - ማንም ሰው ሚስጥር ሊደብቃችሁ አይችልም። የሆነ ሆኖ እውነትን ለማወቅና ወደ ጉዳዩ ግርጌ ለመድረስ ትችት የለሽ ፍላጎት አላችሁ።
- ጽናት - አንድ ነገር ትክክል እንዳልሆነ ከተሰማችሁ፣ እውነቱ እስኪገለጥ ድረስ አታርፉም።🕵🏽 ልክ እንደ አቤል፣ ለፍትህ የሚደረገው ትግል በሕይወታችሁ ውስጥ ትልቅ ቦታ አለው።
3. እፀ ሕይወት – ተግዳሮት የማይፈሩት!
ለ"እፀ ሕይወት" ድራማ የምትሰጡት ትኩረት ከፍተኛ ከሆነ፡
- ተግዳሮት - ፈተናን አትሸሹም። ወደ ሕይወታችሁ የመጣውን ማንኛውንም ተግዳሮት በድፍረት ትጋፈጣላችሁ።
- ጥንካሬ - ማንነታችሁን ለመፈተን የሞከሩ ሁሉ ጠንካራ ሰው መሆናችሁን ያውቃሉ።💪 ሁሌም ራሳችሁን የምትከላከሉ እና በክብር የምትቆሙ ሰዎች ናችሁ።
4. "Out N' About" – የጉዞ ንጉስ/ንግስት!
የኪምን ጉዞ በ"Out N' About" በጉጉት የምትከታተሉ ከሆነ፡
- ጉዞ - ቦታ መጎብኘት ትወዳላችሁ! ከአዲስ አበባ እስከ ታሪካዊቷ ላሊበላ፣ ከሐረር እስከ ጎንደር ቢባል መቀለ ድረስ ባይሆን በዓለም ላይ በጉብኝት ታሪካችሁ ማንም ሊወዳደራችሁ አይችልም።
- ፍቅር - አዲስ ባህልን፣ ምግብን እና አኗኗርን ማወቅ ይስባችኋል። ሕይወትን በዓይን ማየትና መቅመስ ትመርጣላችሁ።
የትኛው እናንተእናንተን ይገልጻችኋል? ምርጫችሁን በፌስቡክ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን!
በ #MyDStv አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://mydstv-thiane.onelink.me/ivCe/qpuy2sa6 እና በ DStv Stream App የሚወዱትን የአቦል ቲቪ ድራማዎች ይመልከቱ፡ tinyurl.com/bdh2j9ed
