abol tv logo

ዜና

Abol TV
Etsehiwot S1
ዕፀህይወት በጥይት ተመታችሰብለ ባዘጋጀችው ወጥመድ ዕፀህይወት በጥይት ተመታች።
Enemokaker S1
ፍርቱናና እንሞካከርን ለምን ማየት እንዳለባችሁታዋቂና አንጋፋ አርቲስቶች የሚተውኑበት እንዲሁም የምግብ ሞያ ችሎታቸውን የሚያሳዩበት።
tamirat belete, semere interview
[አዲስ፡ ያንብቡ] ከግዛት ተዋናይ ታምራት በለጠ ጋር ቃለ መጠይቅ አደረግን!በግዛት ድራማ ላይ የሰመረን ገጸ ባህሪ የሚጫወተው ተወዳጁ ተዋናይ ታምራት በለጠ ጋር ስለ ሰመረ ባህሪ ጥያቀ እና መልስ አድርገናል!
Etsehiwot S1
ዕፀህይወት ነገሮችን መጋፈጥ ትጀምራለች።ሃብት: የህይወት ደስታ ወይስ የሰቀቀን ቀናት ምንጭ ፦ ዕፀህይወት ድራማ ፣
Gizat most likely article 2025
[ጌም] ይህን የማድረግ ትልቅ እድል ያለው ማን ነው... ከግዛት ገጸ ባህሪያት ጋርየግዛትን ገጸ ባህሪያት በደንብ የምታውቋቸው ይመስልዎታል? ጌሙን በመጫወት ያስመስክሩት!
Monthly article july 2025
አዲስ ወር አዲስ ድራማ በአቦል ቲቪ!አቦል በዚህ ወር አዲስ ድራማ ይዞ ስለሚመጣ ፈንዲሻ አዘጋጁ
Etsehiwot S1
እፀህይወትን የገጠሟት ፈተናዎችእፀህይወት ድራማ ላይ የተከሰቱ አበይት ጉዳዮች።
Etsehiwot S1 article cover
አዲሱ የአቦል ቴሌኖቬላ "ዕፀህይወት" ለእይታ ሊበቃ ነው፤ የመልቲቾይስ ታለንት ፋክተሪ ምሩቃን ተሳትፈውበታል!አቦል ቲቪ ከሬድ ፎክስ ፕሮዳክሽን ጋር በመተባበር አዲሱን ኦሪጅናል ቴሌኖቬላ ለተመልካቾቹ ለማቅረብ ዝግጅቱን አጠናቋል። አዲሱ ዕፀህይወት ድራማ ከግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በዲኤስቲቪ ብቻ የሚተላለፍ ይሆናል።
Etsehiwot S1 what we love article
አንጋፋ እና ተስፈኞችን ያጣመረ ፣ ዕፀህይወት ድራማ ዕፀህይወት ድራማ በስራቸው አንቱ የተባሉ በልዩ ልዩ የፊልም ስራዎች የተመሰከረላቸው የጥበብ ሰዎችን አጣምሮ የያዘ ድራማ ነው!
who is semere article gizat
የተፈሪ የመጀመሪያ ልጅ ሰመረን ቀረብ ብለን እንመልከተው – ግዛትሰመረን የሚገልፀው ቋንቋ እልህኛ እና ስሜታዊ ነው።
Etsehiwot and Furtuna
አዲስ የመዝናኛ አማራጭ በአቦል ቲቪ በመዝናኛ ብፌ የተሞላው አቦል ቲቪ አዳዲስ ድራማዎችን ይዞላችሁ ቀርቦአል።
Gizat S1 hareg vs semere
ሀረግ vs ሰመረ፡ በማን ግዛት ማን ይገዛል?በወንጀል የተገነባውን ግዛት ማን ይመራዋል።
Abol TV
የመዝናኛ እልፍኙ አቦል ቲቪ።በአማራጭ የተሞላው ተወዳጁ አቦል ቲቪ።
Marefiya S1 article 1
የአቦል ቲቪ አዲሱ ኮሜዲ “ማረፊያ” ን ገጸ ባህሪያት እንተዋወቃቸውማረፍያ ሰራዊት ፍቅሬ፣ አሸናፊ ማህሌት እና አቤል ሰለሞን የመሳሰሉትን ዝነኛ ተዋንያት ይዞ በአቦል ቲቪ ቀርቧል።
Dinknesh
ድንቅነሽ ፣ የውብአለም ገፅ የብዙዎች ህይወት መልክ !ድንቅነሽ ድራማ የሞያ ትጋት ፣ የፍቅር ጥግ።
Dinknesh
ውብአለም የአይበገሬነት ተምሳሌት። እንደወርቅ ተፈትኖ የደመቀው የውብአለም ሂወት።
Gizat S1 article
በግዛት የመጀመሪያ 5 ክፍሎች የተጋለጡት አስገራሚ ምስጢሮችየአቦል ቲቪ አዲሱ ልብ አንጠልጣይ ድራማ ግዛት አጀማመሩ አስገራሚ ነበር።
Serategna feligulin S2 article cover
በሰራተኛ ፈልጉልን ከሱዚ እና ዜና ጋር ያሳለፍናቸው 3 ምርጥ ጊዜያቶች የሰራተኛ ፈልጉልን ምዕራፍ 2 ፍጻሜ ደርሷል።
Demakochu S2
ደማቆቹ ምዕራፍ 2 በአዲስ መልክ። የሚወዷቸውንና የሚያደንቋቸውን ሁሉንም ታዋቂ አርቲስቶች በአንድ ቦታ የሚያገኙበት ደማቆቹ ጌም ሾው።
Dinknesh
ከወርቅ ይልቅ ውብአለም ተፈትናለች !የምድር ህይወት የኑሮ እጣ ፋንታ።
Yesat Erat S1 finale article
[የእሳት እራት ፍጻሜ] ማን ያሸንፋል፡ አዲና ወይስ ግዛቸው? አዲና ወይስ ግዛቸው? ማን ያሸንፋል?
Gizat S1
“ግዛት” የተሰኘ ልብ አንጠልጣይ ቴሌኖቬላ በዲኤስቲቪ-አቦል ቴሌቪዥን ለተመልካቾች መቅረብ ሊጀምር ነውጋዜጣዊ መግለጫ
Hulet Guada S1
ሁለት ጓዳ የእናት እና የሚስት ሰላማዊ የማዕድ ቤት ትግል! ሁለት ጓዳ የፍቅር ድምር የሞያ ውጤት የምርጫ ጉዳይ ነው ።

ተጨማሪ