abol tv logo

ግርድ ድራማ በቅርብ ቀን ይጀምራል – ግርድ

ቪዲዮ04 ሴፕቴምበር

ፍቅርና በቀል፣ ስልጣንና ሴራ፣ ሚስጥርና ፍትህ የሚፋለሙበት የጓደኝነት እና ክህደት ታሪክ በቅርብ ቀን በአቦል ቲቪ! ግርድ ድራማ ማክሰኞ፣ ጷግሜ 4 በ #አቦልቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 465 ይጀምራል!