የሞያ ልክ ከገበታ ሜዳው የባል ታማኝነት የአብሮነትና የእናት እጅ የሚፈተንበት የፍቅር እና የእጅ ውጤት ዳኝነት እስከ መጨረሻው ይታይበታል በሁለቱ ጓዳ ።
እውነተኛ ፍርድ የምድር ከባዱ አጋጣሚ ነው እያወቁ ለአንድ ወገን መፍረድ በምርጫ ደሞ አንዱ ማስቀደም ሌላው የወንድ ልጅ ፈተና ከውሳኔው በኋላ እንዴት እኔን መለየት ከበደው ያሳደገው እጅን መረሳት የሚለው የእናት ቅሬታ ድህረ ምርጫ ቅራኔው ነው እንዲሁም ከምርጫ በኋላ የሚስት ትኩሳት የፍቅሬን ልክ የሞያ ጣዕሜን መለያ ከበደህን በሚል ወንድ ልጅ የምርጫ ፀፀት ደስ የሚል ስቃይ ይገጥመዋል በሁለት ጓዳ ።
እንዳው በህይወት ብዙ ውሳኔ የሚፈልጉ ጉዳዮች እንዳሉ እሙን ነው ቅድሚያ የሚሰጠው ጭምር እናት እና ሚስትን በተመለከተ ወንድ ልጅ እርሶ ምን ይሆን የውሳኔ ምርጯዎ ።
እነሆ መሰረታችን ሁለት ጓዳ ነው የእናት እና የሚስትን ሞያ እንደ መምረጥ ሁሉ በሁኔታዎች ውስጥ ማንን ወንድ ልጅ ያስቀድማል እናት ወይስ ሚስትን እንመልከት ።
Hulet Guada Poll 2
እንዳው አንድ እድል ነው ያለን እሱም ውድ ስጦታ መግዛት ነው የተገዛው ስጦታ ለማን ይሰጣሉ ?
Click here to make your selection
እናትም የመስዋዕትነት ጥግን ያሳየች የፍቅር መጀመሪያ የዛሬው መሰረት ናት ።
ሚስትም ብትሆን የትዳር አጋር ዳግማዊ እናት ናት የፍቅር አጋር ጭምር ለማን አሉ ።
ወይስ ለሁለቱም የሚሆን ስጦታ ማግኛ አማራጭን ይፈልጋሉ ።
Hulet Guada Poll 3
መኪና እያሽከረከሩ ነው እንበል ማን ከፊት ይቀመጣል ሚስት ወይስ እናት ?
Click here to make your selection
እንዴታ እናት ሁሌም ከፊት ናት ክብር ነው ለኔም ።
ምንም ጥያቄ የለውም ሚስቴ ከፊት ናት የህይወት አጋር ናት እኮ ።
ቀድሞው የመጣ ከፊት መሆን ይችላል ከባድ አይደለም ።
Hulet Guada Poll 4
በእኩል ሰአት ጠቃሚ የስልክ ጥሪ አለን እንበል የማን ይቀድማል ?
Click here to make your selection
የእናቴ ምን አልባት በአስቸኳይ አስፈልጋት ይሆናል ።
የሚስቴን ነው ለምን ካል የህይወት አጋር ናት እኮ ።