Nafikot
465
Drama
13
ዋና
ቪዲዮዎች
መጣጥፍ
ቃልአብ እንዲመለስ ፅሀይ ልታገባው ትወስናለች – ናፍቆት
ግሩም ከፅሀይ ጋር ስላለው ግንኙነት ለገላ መንገር ይፈልጋል:: አኗል ለገላ ብሎ ቃላአብን ወደ ቤት ሊመልሰው ይወስናል።
ገላ ቃላብን ፍለጋ መጀመሯን ልጆቿን ታሳውቃለች – ናፍቆት
ገላ ሙዚቃ አቁማ ጤናዋን መከታተል እንደሚገባት ዶክተሯ ያስረዳታል። ገላ ለልጆችዋ ቃላብን መርሳት እንዳልቻለች ትነግራቸዋለች። ቃላብ እናቱን ለፍቅር ብሎ ትቷት በምጣቱ ይሰቃያል፣ ከጓደኞቹ ጋር በሰላም መኖር ያቅተዋል።
ግሩም ለቃልአብ ያለውን ጥላቻ ያሳውቃል – ናፍቆት