1
አንዲት አጋጣሚ የሰዎችን እጣ ፈንታ እንዴት ልትቀይረው ትችላለች? የወይራዬ መንደር ኑሮ ባልታሰበ ክስተት ሲናጋና የተደበቁ ሚስጥሮች ሲጋለጡ፣ በውጥረት እና በጥርጣሬ በተሞላው አዲሱ ልብ አንጠልጣይ ድራማ ቃታ!