Gizat
465
Drama
PG13
ዋና
ሙሉ ክፍሎች
ያንብቡ
ይመልከቱ
የግዛት ሙሉ ክፍሎች
[ሙሉ ክፍል] ግዛት - ምዕራፍ 1 - ክፍል 3 - አቦል ቲቪ – Gizat
የተፈሪ ቤተሰብ አባወራውን ማጣቱ ግለፅ ሆኗል አለመግባባቱ እና ቤተሰቡን ለመምራት የሚደረገው ሽኩቻ ሁለት ጎራ ከፍሏቸዋል ተሾመ በመርማሪ አይምሮው ሌት ተቀን በግር በፈረስ የሚያስሰው የተፈሪ ገዳይ ሰተት ብሎ ካለበት መጣለት
[ሙሉ ክፍል] ግዛት - ምዕራፍ 1 - ክፍል 2 - አቦል ቲቪ – Gizat
የተፈሪ ቤት ሀዘን አጥልቶበታል የበኩር ልጁ የአባቱን ገዳይ ሊበቀል ቆርጧል በሌላ በኩል መርማሪ ተሾመ የተፈሪን ገዳይ ማጣራቱን ጀምሯል
[ሙሉ ክፍል] ግዛት - ምዕራፍ 1 - ክፍል 1 - አቦል ቲቪ – Gizat
ባለሀብቶች ብቻ በተገኙበት የከተማው ደማቁ ሠርግ ላይ አንድ ማንነቱ ያልታወቀ ሰው ተገኝቷል ... አነጣጥሮ ተኮሰ ...!የደስታው ሙዚቃ ድብልቅልቁ በወጣ ጩኸት አና ለቅሶ ተተካ::
[ሙሉ ክፍል] ግዛት - ምዕራፍ 1 - ክፍል 4