channel logo
Derash S1
channel logo

Derash

465DramaPG13
ጋሽ ዝናው በፖሊስ ይያዛሉ – ደረሽ Image : 345
ምስጋና፣ የብሌንን ምስጢር አወቀ – ደራሽ Image : 332
ምስጋና፣ የብሌንን ምስጢር አወቀ – ደራሽእቴነሽ ዋስ ታገኛለች። ብሌን ምስጢሯን ለማጋለጥ ትገደዳለች። እቴነሽ የጀባ እናት መሆኗ ይጋለጣል።
የልኡል አባት ማንነት ይጋለጣል – ደራሽ Image : 324
የልኡል አባት ማንነት ይጋለጣል – ደራሽገሊላ የልኡል አባት ማንነት እንዳወቀች ታጋልጣለች። ፖሊሶች የጌታቸው ገዳይ ማንነትን ለማጋለጥ ይቃረባሉ።
ስንዱ እና ሰለሞን ይጣላሉ – ደራሽ Image : 304
ስንዱ እና ሰለሞን ይጣላሉ – ደራሽሰለሞን እና ስንዱ በደሊና ምክንያት ይጣላሉ። ምስጋና የተሰረቀ ፈተና መኖሩን ለመላኩ ያሳውቃል። ፖሊስ የመብራቱን መጥፋት ምክንያት ይመረምራል።
ጋሽ ዝናው ይነቃል – ደራሽ Image : 302
ጋሽ ዝናው ይነቃል – ደራሽሰለሞን፣ ብሌንን በጋሽ ዝናው መጥፋት ላይ ይጠረጥራታል። ቴዲ ስለ ገሊላ ሁኔታ ይጨነቃል። ደሊና ስለ ጋሽ ዝናው ጤና ትጨነቃለች።
ጋሽ ዝናው፣ ምስጋና ወደቤት እንዲመለስ ያደርጋል – ደራሽ Image : 289
ጋሽ ዝናው፣ ምስጋና ወደቤት እንዲመለስ ያደርጋል – ደራሽመላኩ እና ገሊላ፣ ምስጋናን ባህላዊ መድሀኒት ያስሞክራሉ። ፖሊሶች፣ ጋሽ ዝናው እና ብሌንን እጅ ከፍንጅ ለመያዝ ይሞክራሉ። ጋሽ ዝናው፣ ደሊና ምስጋናን ወደቤት እንድታስመልሰው ያዛታል።
የፈለቀች መታመም ይጋለጣል – ደራሽ Image : 280
የፈለቀች መታመም ይጋለጣል – ደራሽቾምቤ እና መና ችግር ይገጥማቸዋል። መላኩ፣ መና ስራ እንድትለቅ ያስጠነቅቃታል። ዘውዴ፣ ቴዲ መናን እንዲከስ አትፈልግም።
መና ቴዲን ታስፈራራዋለች – ደራሽ Image : 272
መና ቴዲን ታስፈራራዋለች – ደራሽጋሽ ዝናው ምስጋናን ለማግኘት ይሞክራል። ዘውዴ ቴዲ ቁማር እንደጀመረ ከጓደኞቿ ትሰማለች። ጋሽ ዝናው ደሊና ምስጋናን እንድትቀርበው ያዛታል። ስንዱ የጋሽ ዝናውን የድሮ ወዳጅ ትተዋወቃለች።
መብራቱ ደሊና እና ጋሽ ዝናውን ይመረምራል – ደራሽ Image : 266
መብራቱ ደሊና እና ጋሽ ዝናውን ይመረምራል – ደራሽመብራቱ ደሊና ወንጀሏን እንድትናዘዝ ይጠይቃታል። ብሌን፣ መብራቱ ጋሽ ዝናሽን እንደዋሸው ትደርስበታለች። መና ከቴዲ ብር ትበደራለች።
ፖሊስ የጋሽ ዝናውን ግሮሰሪ መመርመር ይጀምራል – ደራሽ Image : 259
ፖሊስ የጋሽ ዝናውን ግሮሰሪ መመርመር ይጀምራል – ደራሽስንዱ፣ የጋሽ ዝናው እና ብሌንን ሚስጥር ልትደርስበት ነው። ልኡል፣ ቴዲ እና ምስጋና ቲሸርት መሸጥ ይጀምራሉ። ሳምሶን መስፍንን ያፈላልጋል።
ሰለሞን ብሌንን ለመጉዳት ይሞክራል – ደራሽ Image : 251
ሰለሞን ብሌንን ለመጉዳት ይሞክራል – ደራሽጋሽ ዝናው፡ ሜላት እና ሳሮንን ያስታርቃል። ሰለሞን ውርሱን ከጋሽ ዝናው በግድ ለመውሰድ ይሞክራል። መስፍን ምስጋናን ስለደሊና ይጠይቀዋል። የሳሮን ፎቶ ባልሆነ መንገድ ይሰራጫል።