ከአደይ ተዋንያን እና ፕሮዳክሽን ቡድን ጋር በአቦል ቲቪ ጥያቄና መልስ አዘጋጅተናል – አደይየአደይ ተዋንያን ገጸ ባህሪዎቻቸው ምን አይነት ሰዎች እንደሆኑ እና ስለ ድራማው ምን እንደሚያስቡ ያሳውቁናል። አደይ ከሰኞ እስከ አርብ የሚቀርብ ተከታታይ ድራማ ነው፣ ፕሮዳክሽን ቡድኑም ስለቀረጻ እና ኤዲቲንግ ሂደታቸው እናም በየቀኑ የድራማውን ጥራት ጠብቀው አዳዲስ ክፍሎቹን ለማቅረብ የሚያዘጋጁትን ያሳውቁናል።