Logo
Afaf S2
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 40 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 963
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 39 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 962
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 39 - አቦል ቲቪ – Afafታምራት እንቆጳን ለመግደል ከእስከዳርበ በተሰጠው ትእዛዝ በጣም በመጨነቁ የእስከዳርን ባለቤት ኮሚሽነር ማእረግን ሊያማክረው ቢሮው ድረስ ይሄዳል፡፡ #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 38 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 960
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 38 - አቦል ቲቪ – Afafየመሬት አስተዳዳው ጌታቸው እስከዳር ቢሮ ድረስ በመሄድ ኢንቨስትመንቷ ለምን አፋፍ ድረስ መስፋፋት እንደፈለገችና እንዳወቀባት ይነግራታል፣ እስከዳር ጌታቸውን በስጋት ታየዋለች፡፡ #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 37 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 959
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 37 - አቦል ቲቪ – Afafታምራት እንቆጳን ለመግደል ተስማምቶ ከእስከዳር ጋር እንቆጳ የምትገኝበት ስራ ቦታዋ ጋር መኪና ውስጥ ሆነው ይከታተሏታል፡፡ #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 36 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 958
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 36 - አቦል ቲቪ – Afafየእንቆጳ ወንድም አዲስ መረጃ ለመስጥት ፖሊስ ጣቢያ በሄደበት ሰአት በቁጥጥር ስር ይውላል፡፡ ታምራት እንቆጳን እንዲስወግዳት እስከዳር ቀጭን ትእዛዝ ትሰጠዋለች፡፡ #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 35 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 954
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 35 - አቦል ቲቪ – Afafእስከዳር ለልጇ እንድትሰጣት ለሶፊያ ሰጥታት የነበረውን ቀሚስ ለእንቆጳ ትሰጣታለlች፡፡ ይህንን የሰማችው እስከዳርም በከፍተኛ በብስጭት ሶፊያን ታስጠራታለች፣ እንቆጳም ቀሚሱን ይዛው ድንገት ከዝግጅቱ መሃል ትሰወራለች፡፡ #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 34 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 953
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 34 - አቦል ቲቪ – Afafየእስከዳር እና የባለቤቷ ዋነ መርማሪ ማእረግ አንቨርሰሪያቸውን ለጆቻቸው ደግሰው ሰርፕራይዝ ያደርጓቸዋል፡፡ በዚህ ዝግጅት ላይ የእንቆጳ መገኘት እስከዳን ሰላም ይነሳታል፡፡ #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 33 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 951
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 33 - አቦል ቲቪ – Afafእንቆጳ ሌሊት ከተኛችበት ተነስታ የመኪና ቁልፍ አንስታ ልትወጣ ስትል ፣ የእስከዳር ባለቤት ዋና መርማሪ ማእረግ ድምፅ ሰምቶ ይነሳል፡፡ #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 32 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 949
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 32 - አቦል ቲቪ – Afafእንቆጳ ሌሊት ከተኛችበት ተነስታ የመኪና ቁልፍ አንስታ ልትወጣ ስትል ፣ የእስከዳር ባለቤት ዋና መርማሪ ማእረግ ድምፅ ሰምቶ ይነሳል፡፡ #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 31 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 947
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 31 - አቦል ቲቪ – Afafእንቆጳ ሌሊት ከተኛችበት ተነስታ የመኪና ቁልፍ አንስታ ልትወጣ ስትል ፣ የእስከዳር ባለቤት ዋና መርማሪ ማእረግ ድምፅ ሰምቶ ይነሳል፡፡ #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 30 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 946
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 30 - አቦል ቲቪ – Afafእንቆጳ ለእናቷ ደውላ በስራ ምክንያት እንደመሸባትና እስከዳር ቤት እንደምታድር ታሳውቃታለች፣ ወንድሟ አዲስም እስከዳር የአባታቸው ገዳይ እንደሆነች ስለሚያምን በብስጭት ወጥቶ ይጠጣል፡፡ በዚያው ምሽት ታምራት እንቆጳ የተኛችበት ክፍል መጥቶ ያንኳኳል፡፡ #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 29 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 945
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 29 - አቦል ቲቪ – Afafእንቆጳ የአባቷ ገዳይ እስከዳር እንደሆነች ፍርቱና በሽጉጥ ተመታ ስታጣጥር ባገኘቻት ሰአት እንደነገረቻት በልበ-ሙሉነት ጓኛዋን ትነግራታለች፡፡ በዚሁ ቀንም ታምራት የእስከዳር ቤት ይዟት ይመጣል፣ ከእስከዳር ጋር ፊት ለፊት ይፋጠጣሉ፡፡ #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
እንቆጳ ከታምራት ጋር ለእራት ለመውጣት ትስማማለች። 😳:ታምራትን አምናዋለች ማለት ይሆን? Image : 942
እንቆጳ ከታምራት ጋር ለእራት ለመውጣት ትስማማለች። 😳:ታምራትን አምናዋለች ማለት ይሆን?ሙሉ ክፍል :two::seven: በአቦል ቲቪ ዮ ቲዩብ ቻናል ይመልከቱ! :heart_eyes::fire: #አፋፍ ዘወትር ከማክሰኞ - ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 በ #አቦልቲቪ ዮ ቲዩብ ቻናል እንዳያመልጥዎ። . . . #DStvEthiopia #AbolTV #WatchAfaf #AfafAbolTV #AfafFullEpisodes #amharic #Ethiopia #EthiopianDrama #EthiopianShow #EthiopianArtists #Ethiopian #Drama #አፋፍ #አፋፍንይመልከቱ #አፋፍድራማ #አፋፍአቦልቲቪ #አቦልቲቪ #ዲኤስቲቪ #ዲኤስቲቪኢትዮጵያ #አማርኛድራማ #ኢትዮጵያ #አፋፍሙሉክፍል #meazatakele #michaelmillion
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 28 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 941
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 28 - አቦል ቲቪ – Afafየእስከዳር ባለቤት ዋና መርማሪ ማእረግ ፣ ከምርመራ እንደተመለሰ ዙማ ጫካ ውስጥ ወንጀል የተፈፀመበት መቆፈሪያ እንዳገኙና ለፎርንሲክ ምርመራ እንደላኩት እስከዳርን ይነግራታል፡፡ #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 27 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 940
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 27 - አቦል ቲቪ – Afafንቆጳ የስራ ባልደረባዋ ሮባ፣ ፍቅሩን ለመግለፅ የአንገት ሀብል ይዞላት በማታ ቤቷ ድረስ ይመጣል፡፡ ነገር ግን ታምራት እንቆጳን እራት ለመጋበዝ ይዟት ሲሄድ በማየቱ ይበሳጫል፡፡ #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 26 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 938
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 26 - አቦል ቲቪ – Afafየእስከዳር ባለቤት ዋና መርመሪ ማእረግ ፣ በፍርቱና አደጋ ዙርያ አዲስ የመረጃ ፍንጭ ተገኝቶ በአስቸኳይ ይጥራል፡፡ ይህንን የፈፀመውን አውሬ አሳደው እንደሚይዙት ለፍርቱና እናት ቃል ሲገባላት እስከዳር ቆማ ትሰማለች፡፡ #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 25 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 935
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 25 - አቦል ቲቪ – Afafመካኒኳ እንቆጳ ስራዋን በይፋ ጀምራለች እያንዳንዶን እንቅስቃሴዋን የመቆጣጠር ሀላፊነት ደግሞ ታምራት ላይ ወድቋል የድብቁ አጀንዳ ጉዳይ ሁሉንም ግራ አጋብቶታል፡፡ #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 24 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 932
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 24 - አቦል ቲቪ – Afafይሄን ሁሉ ጥላቻ የተሸከመችዉ እንቆጳ ለምን እስከዳር አጠገብ ለመሆን ፈለገች እስከዳርስ ምን አስባ ስራዉን ፈቀደችላት። #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 23 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 930
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 23 - አቦል ቲቪ – Afafእንቆጳ በሞት እና በህይወት መካከል ከነበረችዉ ፍርቱና የሰማቸዉ እዉነት አስጨንቋታል ሞተች የተባለችዉ ፍርቱና አስከሬን የት ገባ የሚለዉም ጥያቄ ሆኖል። #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 22 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 928
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 22 - አቦል ቲቪ – Afafየሺ ዛሬም የባልዋ ገዳይ እስከዳር ናት የሚለዉን አልቀበልም ብላለች ፖሊሱም ለእስከዳር አገልጋይነቱን በይፋ ጀምሯል። #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 21 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 926
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 21 - አቦል ቲቪ – Afafየሺ ዛሬም የባልዋ ገዳይ እስከዳር ናት የሚለዉን አልቀበልም ብላለች ፖሊሱም ለእስከዳር አገልጋይነቱን በይፋ ጀምሯል። #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 20 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 925
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 20 - አቦል ቲቪ – Afafየዋና የፖሊስ ኮሚሸነር ሚስት የሆነችው እስዳር በፖሊሲሶች ምርመር እስከዳርን ትጀምራለች፡፡ #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 19 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 924
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 19 - አቦል ቲቪ – Afafእስከዳር ፍርቱናን ጨርሳ ለማጥፋት በገንዘብ መያዣ ሻንጣ ዉስጥ ፈንጅ አጥምዳ ብትልክም በዘረጋችው የሞት ወጥመድ ልጇ ዳግም ሳይቀር ,ይገባበታል፡፡ #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 18 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 923
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 18 - አቦል ቲቪ – Afafፍርቱና እስከዳርን ከፍተኛ ገንዘብ የማታመጣ ከሆነ ሚስጠሯ ሁሉ አለም እንደመሚያውቀው ታስተነቅቃታለች፡፡ እስከዳር ግን አሁንም ፍርቱናን ለማጥፋት ሌላ የጥፋት ድግስ ታሰናዳለች፡፡ #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 40 - አቦል ቲቪ – Afaf