Adey
465
Drama
PG13
ዋና
ይመልከቱ
ይሳተፉ
አደይ እና አቤል ይጋባሉ – አደይ
አቶ ታደሰ የኩርኩሪት ሊቀ-መምበር ይሆናሉ። አደይ እና አቤል ይጋባሉ። አደይ እና አቤል ከልጆቻቸው ጋር ወ/ሮ ሮማን እና አቶ ግርማን ለማግኘት ይሄዳሉ። የአደይ ታሪክ ይፈጸማል።
የአደይ ምርጥ አፍታዎች – ምዕራፍ 1 - 6
በአደይ ድራማ አዝናኝ፣ አስቂኝ እና ልብ አንጠልጣይ ጊዜያት ይሄን ይመስሉ ነበር። አደይ ቴሌኖቬላ መጋቢት 21 ይጠናቀቃል፣ የመጨረሻው ክፍል እንዳያመልጥዎ በአቦል ቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 456 ከምሽቱ 2:30 ይከታተሉት!
አደይ እና አቤል ይጣላሉ – አደይ
አቤል እና አቶ ታደሰ ከአደይ ጋር በታሪኩ ምክንያት ይጣላሉ። ምዕራፍ ወ/ሮ ሮማንን ሆና በህወታቸው ታሪክ ፊልም ላይ እንደምትተውን ለሁንአንተ ትነግረዋለች።
አቶ ግርማ አቤልን ይመክሩታል – አደይ
ራሄል፣ ህሊናን አሹ አጠገብ እንዳትደርስ ታስጠነቅቃታለች። የኩርኩሪት አስተዳዳሪዎች አዲስ ከንቲባ ለመምርረጥ ይዘጋጃሉ። አቶ ግርማ ሁንአንተን ስለ አቤል ያናግሩታል። ለማ በፀጋው እንዲረዳው ለማሳመን ይሞክራል። ምዕራፍ አሹን ትመክረዋለች።
አቤል አደይን ለማናገር ይሞክራል – አደይ
ፍርኑሴ ማርገዟን ለአቶ ታደሰ እና ዝናሽ ታሳውቃቸዋለች። ጫማዬ ስራውን ይለቃል። ቁምላቸው፣ አቶ ታደሰ የኩርኩሪት ሊቀመምበር እንዲሾሙ ሀሳቡን አቀረበ።
አቶ ግርማ አቤልን ያፈላልጋሉ – አደይ
ጫማዬ የቹቹን በደል ይደርስበታል። ቁምላቸው ወደ ስራው መመለስ ይፈልጋል። አኩዬ አልታሰብን ወደቤታቸው ይወስዱታል። አቶ ግርማ ካለአቤል ወደቤት ላለመመለስ ይወስናል። አቤል፣ አደይ ከቤት መውጣቷን ይሰማል።
አስገራሚ ጊዜያት በአቦል ቲቪ – አቦል ቲቪ