Logo
ይመልከቱ
ትርኢቶች
ዜና
ቪዲዮዎች
አግኝ
showmax
Nafikot Slim Billboard Desktop 1600x160

ገላ ቃላብን ፍለጋ መጀመሯን ልጆቿን ታሳውቃለች – ናፍቆት

ቪዲዮ
01 ጁን

ገላ ሙዚቃ አቁማ ጤናዋን መከታተል እንደሚገባት ዶክተሯ ያስረዳታል። ገላ ለልጆችዋ ቃላብን መርሳት እንዳልቻለች ትነግራቸዋለች። ቃላብ እናቱን ለፍቅር ብሎ ትቷት በምጣቱ ይሰቃያል፣ ከጓደኞቹ ጋር በሰላም መኖር ያቅተዋል።
ገላ ቃላብን ፍለጋ መጀመሯን ልጆቿን ታሳውቃለች – ናፍቆት Image : 48