abol tv logo

የሀዊ አባት በድንገተኛ ህመም ሆስፒታል ገቡ - በሚስጥር

ቪዲዮ25 ጁን

የሀዊ አባት በድንገተኛ ህመም ሆስፒታል ገብተዋል፣ ኦምና የህመሙ ፍጥነት አላሳመነውም። #በሚስጥር ድራማ ዘወትር ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 2፡30 በ #አቦልቲቪ ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 465 እንዳያመልጥዎ!