abol tv logo

ጸሎት ከባድ አደጋ ውስጥ ገብታለች - በሚስጥር

ቪዲዮ11 ጁን

ጸሎት በኪያ ላይ ከተፈጸመው ወንጀል ጋር ተያይዞ ከባድ አደጋ ውስጥ ገብታለች! ሂሩትና ግርማ በጸሎት ጉዳይ መጨቃጨቃቸውን ይቀጥላሉ። ኦምና የሰረቀውን ሰዓት መልሷል። #በሚስጥር ድራማ ዘወትር ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 2፡30 በ #አቦልቲቪ ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 465 እንዳያመልጥዎ!