channel logo
Gizat S1

[ሙሉ ክፍል] ግዛት - ምዕራፍ 1 - ክፍል 2 - አቦል ቲቪ – Gizat

ቪዲዮ01 ኤፕሪል

የተፈሪ ቤት ሀዘን አጥልቶበታል የበኩር ልጁ የአባቱን ገዳይ ሊበቀል ቆርጧል በሌላ በኩል መርማሪ ተሾመ የተፈሪን ገዳይ ማጣራቱን ጀምሯል