አደይ ስራ ልትባረር ነው? – አደይ
ቪዲዮ
02 ኤፕሪል
ለራሄል አቤል እና አደይ ይደርሱላታል ግን ፖሊስ ጋር መሄድ አትፈልግም። አደይ ከቤት መውጣቷ ሲታወቅ ችግር ውስጥ ትገባለች፣ ከስራ ልትባረር እንደምትችል ግልጽ ይሆናል። ወ/ሮ ሮማን አቶ ግርማን ከርብቃ ጋር በማየታቸው ይናደዳሉ፣ አደይም ትረዳቸዋለች። ዝናሽ ምን ስታደርግ እንደቆየች አቶ ታደሰ ይሰማሉ።
ተጨማሪ ይመልከቱ
Up Next
ዳዊት ለድርጊቶቹ ዋጋ እየከፈለ ነው😨
29 ጁን
የሀዊ አባት በድንገተኛ ህመም ሆስፒታል ገቡ - በሚስጥር
25 ጁን
ታምቆ የቆየው ቅናት ወደ ጸብ እየተቀየረ ነው😳
23 ጁን
ለኤልያስ የታሰበው ለዳግም ተረፈ💔
22 ጁን
ጸሎት ሚስጥሯን ተናገረች - በሚስጥር
19 ጁን
ሃዊ ስትፈልገው የነበረውን መረጃ አገኘች😳
19 ጁን