Logo
Gizat S1

ሰመረ ራምቦን ገደለው – ጊዛት

ቪዲዮ
17 ኤፕሪል

ሀረግ የሞገስ እና መርማሪ ተሾመ ዝምድና ያስጨንቃታል። ሰመረ ራምቦን መግደሉን ከመርማሪ ተሾመ እንዳይደርስበት ለማድረግ ይሞክራል።