ስፍራሽ ብዙ የትውልድ ክፍተትን የባህሪ ጉድለቶችን የሰውነት ልክ ሚዛን መስተካከል ይገባዋል በማለት ከተመረጡ ተማሪዎች ጋር በአንድ ቤት ፣ በአንድ ህግ በአንድ ሰው ትዕዛዝ ስር የገቡት ተማሪዎች ጊዜ ጊዜ ተክቶ መሻሻል አብሮ መሆኑ ሌላው የሌላውን ህመም ለመረዳት እየሞከሩ ነው ።
ተማሪዎች የሰውነት ልክ የስራ ክብርን ይረዱት ዘንድ የቤቱ ጥበቃ ተኮላ መታመማቸውን ተከትሎ በተራ የጥበቃ ስራ እየሰሩ ነው በዚህም የተለያየ አመል ያላቸው ተማሪዎች የተደበላለቀ ስሜት ይዘው በጥበቃ ስራ ላይ አስገራሚ ክስተት እያሳለፉ ነው ።
ስፍራሽ ብዙ በጊዜ ሂደት በመሻሻል ውስጥ ለውጥ ይመጣል በሚል መርህ ከተማሪዎች ጋር ያለው የስብእና ግንባታ ሂደት እንደ ቀጠለ ነው ።
#ስፍራሽ ብዙ ዘወትር ሐሙስ ምሽት 2:00 በ #አቦልቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 465 ይቀርባል!
በ #MyDStv አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd እና በ DStv Stream App የሚወዱትን የአቦል ቲቪ ድራማዎች ይመልከቱ፡ http://tinyurl.com/bdh2j9ed