ግብረገብነት የእውቀት መለኪያ፣ የክህሎት መመዘኛ ነው። እንዲሁም ያለንን ሁሉ መልካም ባህሪ ለመመልከት ያስችለናል። ያለግብረገብነት ማማር፣ መዋብ፣ ከፍ ማለት አይቻልም።
ይህን በመረዳት ትምህርት ሚንስትር የባህሪ ጉድለት ያለባቸውን ተማሪዎች በአንድ ቦታ በመሰብሰብ ለማረም ከስፍራሽ ብዙ ጋር በመሆን ስራ ጀምረዋል። ተማሪዎቹ በሂደት ላይ ናቸው። ሁሉም ተማሪዎች የተለያዩ ባህሪ ያላቸው በተመሳሳይ የእድሜ ክልል ላይ የሚገኙ ናቸው። ተመሳሳይ ከፍተት ያለባቸው በመሆናቸው በግብረገብ ትምህርት በስፍራሽ ብዙ የሚታረሙ ይመስልዎታል?
ከስፍራሽ ብዙ ጋር በአንድ ቦታ ካሉ ተማሪዎች ውስጥ ሰላም የተባለችው ተማሪ ስፍራሽ ብዙ የለችም በማለት አልኮል ይዛ በመግባት በዘወትር ልማዷ በጭንቀት ውስጥ ያለው ተማሪ በማጠጣት ተማሪዎቹ ይሰክራሉ ።
ስፍራሽ ብዙ ለዚህ መጥፎ ተግባር የሚመጥን ቅጣት በማሰብ አስተማሪ እርምጃ ወስደዋል። በድቅድቅ ጭለማ አገር አማን ብለው ሽር ብትን የሚሉት እነ ሰላም እንደ ተደረሰባቸው አላወቁም። ስፍራሽ ብዙ ከተፈጥሮ ጋር ተባብረው እነ ሰላም በጭለማ ዝናብ ሲዘንብ ያለጠለያ ዶፍ ዝናብ ላይ ቅጣት ይቀጥዋቿል። ስፍራሽ ብዙ ታቦት ማጀቢያ የመሰለ ጥላ ይዘው በሞገስ ይመለከታሉ። ተማሪዎች በመንዘፍዘፍ እየተርገበገቡ ቅጣት ተቀበሉ በደቂቃ ስህተት የማይረሳ አስተማሪ እርምጃ ማለት ይህ ነው።
የእነ ሰላም ስብስብ ፈተናው እንደቀጠለ ነው። በቀጣይስ ምን ይፈጠር ይሆን? እነ ሰላም በመረጋጋት ወደ ሰውነት ይመለሱ? ስፍራሽ ብዙስ በምን ዘዴ ይከሰቱ ይሆን ድራማው መልስ አለው። በሁሉም አማራጭ ይወዳጁን ስፍራሽ ብዙ ድራማን ይከታተላሉ።
#ስፍራሽ ብዙ ዘወትር ሐሙስ ምሽት 2:00 በ #አቦልቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 465 ይቀርባል!
በ #MyDStv አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd እና በ DStv Stream App የሚወዱትን የአቦል ቲቪ ድራማዎች ይመልከቱ፡ http://tinyurl.com/bdh2j9ed