Logo

ሻክሚ ሪያሊቲ ሚውዚክ ሾው

ዜና
10 ዲሴምበር 2024
በኢትዮጵያን ተዝቆ የማያልቅ የሙዚቃ ትውፊ፣ ልዩ ልዩ ባህል፣ ነባሩን ከዘመኑ ጋር አዋህዶ በሚገርም ኃይል ልብን ሰቅሶ በሚይዝ አቀራረብ ወደናተ ያደርሳል- ሻክሚ የሙዚቃ ሾው።
Shakmi S2

በኢትዮጵያን ተዝቆ የማያልቅ የሙዚቃ ትውፊ፣ ልዩ ልዩ ባህል፣ ነባሩን ከዘመኑ ጋር አዋህዶ በሚገርም ኃይል ልብን ሰቅሶ በሚይዝ አቀራረብ ወደናተ ያደርሳል- ሻክሚ የሙዚቃ ሾው።


በእኛ በኢትዮጵያውያን የተቀመሩ ሙዚቃዎችን፣ ኪነ ጥበባዊ ይዘቶችን፣ የአለም መጠቀሚያ ልዩ ቱሩፋት ለማድረግ ሻክሚ በአይነቱ ልዩ ሆኖ የቀረበ ሌላኛው የሙዚቃ እድገት አንዱ ተስፋ ነው። የአለም ቋንቋ ሙዚቃ እንደ ስሙ የሚሆነው ለዛ ባለው አቀራረብ መሆኑ እሙን ነው። ሻክሚ በዚህ መልኩ የቀረበ የመጀመሪያው የሙዚቃ መድረክ የጥሩ ቅንበር መሳጭ ሙዚቃዎች መድረክ ይሆናል ።


ሙዚቃን በሙሉ ወዙ መልኩን ሳይቀይር ቱባውን ከዘመናዊ ሙዚቃ አጣምሮ በተወዳጁ  በአቦል ቲቪ በሻክሚ ስያሜ ጥላ ታህሣሥ 2 ወደእናንተ ይደርሳል። ሻክሚ ሙዮዚክ ሪያሊቲ ሾው ።


# ሻክሚ ዘወትር - ረቡዕ ከምሽቱ 3፡00 በ #አቦልቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 465 ይቀርባል!
በ #MyDStv አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd እና በ DStv Stream App የሚወዱትን የአቦል ቲቪ ድራማዎች ይመልከቱ፡ http://tinyurl.com/bdh2j9ed