Out And About
465
Travel
PG13
ዋና
ያንብቡ
ከአቦል አዲሱ አቅርቦት አስኳላ ዳይሬክተር እና ተዋንያኖች ጋር ጥያቄና መልስ አድርገናል – አስኳላ
ቪዲዮ
16 ኤፕሪል
ከአቦል ቲቪ አዲሱ አቅርቦት አስኳላ ሲትኮም ተዋንያን እና ዳይሬክተር ጋር ጥያቄና መልስ አድርገናል። ተዋንያኖቹ ይህን ሲትኮም ለመስራት እራሳቸውን እንዴት እንዳዘጋጁ እና ምን አይነት ገጸ በሃሪያቶችን እንደሚጫወቱ እንሰማለን። ዳይሬክተሩም ለቀረጻ ምን አይነት ዝግጅት እንዳደረጉና በቀረጻም ወቅት ምን ምን ገጠመኝ እንዳሳለፉ ያጫውቱናል ።
ተጨማሪ ይመልከቱ
Up Next
የመኮንን በረራ ይገመገማል፣ አሌክስ ቅናት ይታይበታል! – ፓይለቶቹ
31 ማርች
አሸናፊ በሂወቱ ደስተኛ አይደለም - ዕፀህይወት
27 ማርች
በሚስጥር ያለፉ ጉዶች በአደባባይ ሊወጡ ነው። በሚስጥር ድራማ በቅርብ ቀን ይጀምራል! በሚስጥር
19 ማርች
ከፈገግታ ጀርባ ብዙ ምስጢር አለ። በሚስጥር አዲስ ልብ አንጠልጣይ ድራማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን! በሚስጥር
13 ማርች
የአቦል ቲቪ አዲሱ ልብ አንጠልጣይ ድራማ በቅርብ ቀን ይጀምራል! ቃታ
29 ዲሴምበር
የአቦል ቲቪ አዲሱ ልብ አንጠልጣይ ድራማ በቅርብ ቀን ይጀምራል! ቃታ
29 ዲሴምበር