የአቤል የቀድሞ የሴት ጓደኛ እና የፕሮጀክቱ አባል ነች። አቤል ላይ እንድትተኩስ ተገዳ ነበር። ጠንካራና እና ተንኮለኛ ሴት ስትሆን ዋና ዓላማዋም ልጇን እና የራሷን ህይወት መልሳ ማግኘት ነው።