ኩራባቸዉ የህጻናት በጎ አድራጎት ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ ነው። የበጎ አድራጎት ድርጅቱን ተጠቅሞ ገንዘቡን ለግል ጥቅሙ ማዋል ሞክሮ ነበር። እርሱን ለመርዳት ፈቃደኛ ያልሆነውን ቁልፍ ሰው አስገድሎ፣ ወንጀሉን በአካ ቦቹ ላይ ለማሳበብ ይሰራል።