አበጀ የአቶ ኩራባቸዉ ባልደረባ እና የግድያው ተባባሪ ወንጀለኛ ነው። አካ ቦቹ ላይ የተደረገው ሴራ እና ግድያ ተባባሪ ሆኖ ሰርቷል። የስልጣን ጥማቱ ለክፉ ተግባር ያነሳሳዋል።