Logo

የሁለት አብሮአደጎች ጓደኝነት በአዲሱ የአቦል ቲቪ ድራማ ይፈተናል – ፓይለቶቹ

ቪዲዮ
07 ጁላይ

ማንም የማይለያያቸው አብሮ አደጎቹ መኮንን እና አሌክስ ህልማቸው በመካከላቸው ጦርነት ሲፈጥር ጓደኝነታቸው ፈተና ውስጥ ይገባል።