abol tv logo

አደይ ፅጌሬዳን ታስጠነቅቃታለች – አደይ

ቪዲዮ25 ፌብሩወሪ

ሊያ ስለሁንአንተ ማንነት ታውቃለች። አቶ ታደሰ እና ሁንአንተ አብረው ጊዜ ያሳልፋሉ። አደይ ሁንአንተን ስለም ዕራፍ ትጠይቀዋለች። ሊያ ጠንቋዪን ታገኘዋለች። አደይ ፅጌሬዳን ከአቤል እንድትርቅ ታስጠነቅቃታለች። ከኩልኩሊት መጋዘን ጫማዬ ይሰርቃል።