Logo

አሮን ፖሊስ ጣብያ በጥይት ይመታል – ግዛት

ቪዲዮ
11 ኤፕሪል

ሀረግ ዘሪቱን ከቤቷ ታባርራታለች። ሰመረ እና አሮን በተፈሪ ግድያ ያለውን ምርመራ በተለያየ መንገድ ማካሄድ ይፈልጋሉ።